News & Updates

የኢንስቲትዩቱ  ባለሙያዎች የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ጉዞውን የሚያፋጥኑ አዳዲስ የቴክኖሎጂ ፈጠራዎችን  ሰርተው  አስተዋወቁ።
Apr 23, 2026 የኢንስቲትዩቱ ባለሙያዎች የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ጉዞውን የሚያፋጥኑ አዳዲስ የቴክኖሎጂ ፈጠራዎችን ሰርተው አስተዋወቁ።

ቱ .ማ. ኢ ሚያዚያ 12/2018 ዓ.ም የፌዴራል ቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ባለሙያዎች የወረቀት ምልልስን የሚያስቀሩ ዲጂታል በሆነ መንገድ ሥራን …

Continue Reading
'መልካምነት ተመሰገነ ቱ.ማ.ኢ
May 12, 2026 'መልካምነት ተመሰገነ ቱ.ማ.ኢ

'ሚያዝያ 30/2018ዓ.ም የቀድሞ የቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት ተማሪዎች የቀለምና የስነምግባር መምህራችን ናቸው ያሏቸውን የኢንስቲትዩቱ የቀድሞ የፈረንሳይኛ ቋንቋ መምህር አቶ ሳምሶን መንገሻ …

Continue Reading
‘ንቁ የዲጂታል ብልህነት ለሥራ ፈጠራ’ በሚል ርዕስ ለተቋሙ ሠራተኞችና ሰልጣኞች የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ።
May 19, 2026 ‘ንቁ የዲጂታል ብልህነት ለሥራ ፈጠራ’ በሚል ርዕስ ለተቋሙ ሠራተኞችና ሰልጣኞች የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ።

ቱ.ማ.ኢ ግንቦት 7/2018 ዓ.ም ቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት ከሸጋ ትውልድ ማህበር ጋር በመተባበር በተቋሙ ለሚገኙ ሠራተኞች፣ አሰልጣኞችና ሰልጣኞች ንቁ የዲጂታል ብልህነት …

Continue Reading
በመረጃ አያያዝ የደረሰበትን ደረጃ የሚያሳይ ''የመረጃ ሉዓላዊነት ለፖሊሲ ነጻነት'' በሚል የተዘጋጀ ኤግዚቢሽን ተጎበኘ። ቱ ማ ኢ
May 22, 2026 በመረጃ አያያዝ የደረሰበትን ደረጃ የሚያሳይ ''የመረጃ ሉዓላዊነት ለፖሊሲ ነጻነት'' በሚል የተዘጋጀ ኤግዚቢሽን ተጎበኘ። ቱ ማ ኢ

ግንቦት /2018 ዓ ም የፌዴራል ቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት ሰራተኞች ‎ ''የመረጃ ሉዓላዊነት ለፖሊሲ ነጻነት'' በተሰኘውና ኢትዮጵያ በመረጃና በስታቲስቲክስ የሉዓላዊነት ጉዞ …

Continue Reading
የሰልጣኞቻችን ምረቃ
Jul 20, 2026 የሰልጣኞቻችን ምረቃ

የቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት የ58ኛ ዙር ሰልጣኞችን አስመረቀ ​የኢፌዲሪ ቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት በሆቴልና ቱሪዝም ማኔጅመንት በዲግሪ እንዲሁም በተለያዩ የሙያ ዘርፎች በደረጃ …

Continue Reading
ሐምሌ 25/2018ዓ.ም  ሆሳዕና
Aug 05, 2026 ሐምሌ 25/2018ዓ.ም ሆሳዕና

የፌዴራል ቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት የ2018 ዓ.ም አፈፃፀም እና የ2019 በጀት ዓመት ዕቅድ ውይይት ፣ የበጎ አድራጎት እና የማህበረሰብ አቀፍ አገልግሎት …

Continue Reading
የፌዴራል ቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት አመራርና ሠራተኞች በሀምበሪቾ  ኢኮ ቱሪዝም  መዳረሻ ስፍራ ጉብኝት አደረጉ።
Aug 05, 2026 የፌዴራል ቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት አመራርና ሠራተኞች በሀምበሪቾ ኢኮ ቱሪዝም መዳረሻ ስፍራ ጉብኝት አደረጉ።

የቱሪስት መዳረሻዎችን የአገልግሎት አሰጣጥ ለማሻሻል የሰው ሀይል ልማት ላይ በልዩ ትኩረት እየተሰራ ነው:- የፌዴራል ቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት (ሆሳዕና ፣ሀምሌ 26/2018 …

Continue Reading
ከክርክር ወደ ምክክር
Sep 02, 2026 ከክርክር ወደ ምክክር

የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር አገራዊ የምክክር መድረክ በሁለተኛ ቀኑ የዘርፎችን አፈፃፀም በመገምገም ቀጥሎ ውሏል፡፡ በዚህም የአሠሪና ሠራተኛ ዘርፍ የአምስት ዓመታት አፈጻጸም፣ …

Continue Reading